top of page
Search

ተጠምቀው የቅድስት ሥላሴን ልጅነት አግኝተዋል


“የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና።” ሉቃስ 19፥10

በዩናይትድ ኪንግደም ስቶክ ኦን ትሬንት ምዕራፈ ቅዱሳን ቅዱስ ሩፋኤል ወአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን በፕሮቴስታንት ቤተ እምነት የነበረ እና መንፈሳዊ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየ ወንድም በዛሬው ዕለት ተጠምቆ የሥላሴን ልጅነት አገኘ።

ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን፤ ሀብተ ወልድ እና ስመ ክርስትናን ያጽናልን።

እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ !

 
 
 

Comments


ስለ እኛ

የስቶክ ኦን ትሬንት ቅዱስ ሩፋኤል ወአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ( STRAEY EOTC) በጥር 1 ቀን 2025 ዓ.ም በእንግሊዝና ዌልስ የበጎ አድራጎት ኮሚሽን ተመዝግቦ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፤ አጥቢያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አካል ነው።

አድራሻ

Northwood Parish Hall

Keeling Road

Stoke On Trent

Hanley

ST1 6PB

Charity No: 1213122

SUBSCRIBE FOR EMAILS
  • Whatsapp
  • Facebook
  • TikTok
Rosary

© 2035 በ. በቅዱስ ኪዳነ ኤፍ. ተዘጋጅቶ ይመራዋል.

bottom of page