top of page


ካህናት
በስቶክ ቅዱስ ሩፋኤል ወአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ባሉን ካህናት በእውነት እግዚአብሔር በእጅጉ ባርኮናል፤ የአባቶቻችንና የወንድሞች ጥበባቸው፤ ትኅትናቸው እና ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ማገልገላቸው በአንድነት፣ በእምነትና በፍቅር እንድንኖር አድርጎናል።

+ መልአከ ኃይል
አባ ዮናስ መልከጼዴቅ (ቆሞስ)

+ መልአከ ኃይል
አባ ዮናስ መልከጼዴቅ (ቆሞስ)
bottom of page
_edited.png)




